ST CommunicationsPhilipp, L .Marion, J.Du Plessis, A.Tshibalanganda, M.Terblanche, J.2024-03-252024-03-252023-10-07https://africarxiv.pubpub.org/pub/ok42q3h8https://africarxiv.ubuntunet.net/handle/1/1361https://doi.org/10.60763/africarxiv/1312https://doi.org/10.60763/africarxiv/1312https://doi.org/10.60763/africarxiv/1312የነፍሳት የመተንፈሻ አካላት መዋቅሮችን እና ልዩነቶቻቸውን መለካቱ በማይክሮስኮፓዊ መጠናቸው ምክንያት ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል። እዚህ ላይ የነፍሳትን የመተንፈሻ ቧንቧ መጠን የምንለካው የኤክስ ሬይ ማይክሮ-ቶሞግራፊ (µCT) ቅኝትን (በ15 µm ጥራት) በህይወት ያሉ እና የደነዘዙ የተለያየ የሰውነት መጠን ያላቸው የሴራምባይሲድ ካኮሲሊስ ኒውማኒ ጥንዚዛ እጮች ላይ ተጠቅመን ነው። በተለያዩ የምስል ክፍፍል ዘዴዎች የቀረቡትን የምስል ትንታኔዎች ተደጋጋሚነት እና መዋቅራዊ የመተንፈሻ ቧንቧ ባህሪ ልዩነቶች ላይ መረጃ በማቅረብ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ ለ12 ቅኝቶች ሙሉ ይዘታዊ መረጃ እና 3ዲ ሞዴሎችን እናቀርባለን። የይዘት መረጃዎቹ ከተከፋፈሉ የመተንፈሻ ቧንቧ ክልሎች እንደ 3ዲ ሞዴሎች እዚህ ጋር ቀርበዋል።otherየመተንፈሻመረጃዎቹማይክሮ-ቶሞግራፊጥቃቅን የነፍሳት አካላትን ለይቶ ለማውጣት ማይክሮስኮፓዊ ኤክስ ሬይ ቴክኒክን መጠቀም ይቻላል።