ST Communications2024-03-252024-03-252023-10-02https://africarxiv.pubpub.org/pub/3pmu4xzwhttps://africarxiv.ubuntunet.net/handle/1/1415https://doi.org/10.60763/africarxiv/1356https://doi.org/10.60763/africarxiv/1356https://doi.org/10.60763/africarxiv/1356Amharic translation of DOI: 10.31730/osf.io/xq6jhበደቡብ አፍሪካ የኤችአይቪ ካንሰር ማች ጥናት ከ15-24 ዓመት ያሉ ሰዎችን አካተናል፤ ከብሄራዊ የጤና ላብራቶሪ ሰርቪስ እና ከብሄራዊ ካንሰር ሬጅስትሪ ከኤችአይቪ ጋር በተያያዙ የላብራቶሪ ልኬቶች ሰፊ ስብስቦች ተገኝተዋል፡፡ በጣም ለተለመዱት የካንሰር አይነቶች የክስተት ምጥነቶችን አስልተናል፡፡ ወሲባዊ ግንኙነት፣ እድሜ፣ የቀን መቁጠሪያ አመትን እና የኮክስ ሞዴሎችን በመጠቀም የተሰላ የሲዲ4 የሴል ቁጥር እና የተስተካከሉ የአደጋ መጠኖች (የ.አ.መ) ከካንሰር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ገምግመናል፡፡otherየኤችአይቪ ካንሰር ማችላብራቶሪ ሰርቪስክስተት ምጥነቶችለካንሰር የመጋለጥ አደጋቸው ከፍተኛ የሆነ አነስተኛ የሲዲ4 ቁጥር እና ኤችአይቪ ያለበቻው የደቡብ አፍሪካ ወጣቶች