Nigatu, Hellina HailuCanny, JohnChasins, SarahYasin, Hailu Nigatu2024-10-182024-10-182024https://hhnigatu.github.io//publication/2024-wiki-chihttps://africarxiv.ubuntunet.net/handle/1/1695https://africarxiv.ubuntunet.net/handle/1/1694https://africarxiv.ubuntunet.net/handle/1/1681https://doi.org/10.1145/3613904.3642605https://africarxiv.ubuntunet.net/handle/1/1689https://doi.org/10.60763/africarxiv/1571This a translation of the summary of the article: Hellina Hailu Nigatu, John Canny, Sarah Chasins. (2024). "Low-Resourced Languages and Online Knowledge Repositories: A Need-Finding Study" Proceedings of ACM Conference on Human Factors in Computing Systems (ACM CHI). https://doi.org/10.1145/3613904.3642605ብዙ መረጃ በሌላቸው ቋንቋዎች ለዊክፒዲያ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሰዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመረዳት በዊኪፒዲያ መድረክ ውይይት የተደረገባቸውን መረጃዎች ለመተንተን የሚያስችለንን ጥናት አድርገናል፣ በትግርኛ ወይም በኦሮምኛ ወይም በአማርኛ ለመጻፍ የሞከሩ 14 ተሳታፊዎች አግኝተን አነጋግረናል፡፡ በዚህ ሁኔታ ባገኘነው ውጤት ላይ ተመስርተን አካታች የሆኑ ቴክኒዮሎጂዎችን ለመገንባት የሚያግዙ የዲዛይን ምክረ ሀሳቦችን በዚህ ፅሁፍ በተካተተ የግኝት መግለጫ አቅርበናል፡፡otherበአማርኛ በትግርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ለዊኪፔድያ፣ አስተዋፅኦ በማድረግ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ስለመረዳት