ሁለቱም ኤችአይቪ እና ከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ኡጋንዳዊያን የሚገባውን እንክብካቤ እያገኙ አይደለም፡፡
| dc.contributor.author | ST Communications | |
| dc.date.accessioned | 2024-03-25T12:26:53Z | |
| dc.date.available | 2024-03-25T12:26:53Z | |
| dc.date.issued | 2023-10-02 | |
| dc.description | Amharic translation of DOI: 10.1186/s43058-020-00033-5 | |
| dc.description.abstract | ጸረ-ኤችአይቪ ህክምና እያገኙ ያሉ እና ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ሰዎች (ኤ.ጋ.የ.ሰ) ስርአተ ልብ ወቧንቧ በሽታን (ስ.ል.ወ.በ) የማዳበር ከፍተኛ እድል አላቸው፡፡ በኡጋንዳ ለ ስ.ል.ወ.በ አደጋ ዋነኛ ምክንያት ለሆነው ለከፍተኛ የደም ግፊት (ከ.ደ.ግ) የሚሰጡ አገልግሎቶችን ከኤችአይቪ ክሊኒኮች ጋር ማቀናጀት ይመከራል፡፡ ከዚህ በፊት የሰራናቸው ስራዎች ከኤችአይቪ ህክምና ስኬቶች ጋር የ ከ.ደ.ግ እንክብካቤን የማቀናጀት ተግባር ላይ ብዙ ክፍተቶች እንዳሉ ያሳያሉ፡፡ በዚህ ጥናት በምስራቅ ኡጋንዳ የከ.ደ.ግ ማጣራት እና ህክምናን ከኤችአይቪ ክሊኒኮች ጋር ለማቀናጀት ያሉትን እንቅፋቶች እና ደጋፊ ምክንያቶችን ለመዳሰስ ፈልገን ነበር፡፡ | |
| dc.description.provenance | Submitted by Louis Kalampa (louiekalampa@gmail.com) on 2024-03-25T12:26:53Z No. of bitstreams: 1 64ef6059-e16c-4aab-a355-b8273da81a1e.pdf: 59997 bytes, checksum: 87b7c165345b567c8baeb2e639283c21 (MD5) | en |
| dc.description.provenance | Made available in DSpace on 2024-03-25T12:26:53Z (GMT). No. of bitstreams: 1 64ef6059-e16c-4aab-a355-b8273da81a1e.pdf: 59997 bytes, checksum: 87b7c165345b567c8baeb2e639283c21 (MD5) Previous issue date: 2023-10-02 | en |
| dc.identifier.doi | https://doi.org/10.60763/africarxiv/1330 | |
| dc.identifier.uri | https://africarxiv.pubpub.org/pub/c0axe4ms | |
| dc.language.iso | other | |
| dc.subject | ኤ.ጋ.የ.ሰ | |
| dc.subject | ጸረ-ኤችአይቪ | |
| dc.subject | ህክምና | |
| dc.title | ሁለቱም ኤችአይቪ እና ከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ኡጋንዳዊያን የሚገባውን እንክብካቤ እያገኙ አይደለም፡፡ |