Other
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Other by Author "Yasin, Hailu Nigatu"
Now showing 1 - 1 of 1
Results Per Page
Sort Options
Item በአማርኛ በትግርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ለዊኪፔድያ፣ አስተዋፅኦ በማድረግ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ስለመረዳት(2024) Nigatu, Hellina Hailu; Canny, John; Chasins, Sarah; Yasin, Hailu Nigatuብዙ መረጃ በሌላቸው ቋንቋዎች ለዊክፒዲያ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሰዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመረዳት በዊኪፒዲያ መድረክ ውይይት የተደረገባቸውን መረጃዎች ለመተንተን የሚያስችለንን ጥናት አድርገናል፣ በትግርኛ ወይም በኦሮምኛ ወይም በአማርኛ ለመጻፍ የሞከሩ 14 ተሳታፊዎች አግኝተን አነጋግረናል፡፡ በዚህ ሁኔታ ባገኘነው ውጤት ላይ ተመስርተን አካታች የሆኑ ቴክኒዮሎጂዎችን ለመገንባት የሚያግዙ የዲዛይን ምክረ ሀሳቦችን በዚህ ፅሁፍ በተካተተ የግኝት መግለጫ አቅርበናል፡፡