UbuntuNet-Connect2024 Registration Now Open: https://ubuntunet.net/uc2024
 

ለካንሰር የመጋለጥ አደጋቸው ከፍተኛ የሆነ አነስተኛ የሲዲ4 ቁጥር እና ኤችአይቪ ያለበቻው የደቡብ አፍሪካ ወጣቶች

Loading...
Thumbnail Image

Date

2023-10-02

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Abstract

በደቡብ አፍሪካ የኤችአይቪ ካንሰር ማች ጥናት ከ15-24 ዓመት ያሉ ሰዎችን አካተናል፤ ከብሄራዊ የጤና ላብራቶሪ ሰርቪስ እና ከብሄራዊ ካንሰር ሬጅስትሪ ከኤችአይቪ ጋር በተያያዙ የላብራቶሪ ልኬቶች ሰፊ ስብስቦች ተገኝተዋል፡፡ በጣም ለተለመዱት የካንሰር አይነቶች የክስተት ምጥነቶችን አስልተናል፡፡ ወሲባዊ ግንኙነት፣ እድሜ፣ የቀን መቁጠሪያ አመትን እና የኮክስ ሞዴሎችን በመጠቀም የተሰላ የሲዲ4 የሴል ቁጥር እና የተስተካከሉ የአደጋ መጠኖች (የ.አ.መ) ከካንሰር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ገምግመናል፡፡

Description

Amharic translation of DOI: 10.31730/osf.io/xq6jh

Keywords

የኤችአይቪ ካንሰር ማች, ላብራቶሪ ሰርቪስ, ክስተት ምጥነቶች

Citation