UbuntuNet-Connect2024 Registration Now Open: https://ubuntunet.net/uc2024
 

ለካንሰር የመጋለጥ አደጋቸው ከፍተኛ የሆነ አነስተኛ የሲዲ4 ቁጥር እና ኤችአይቪ ያለበቻው የደቡብ አፍሪካ ወጣቶች

dc.contributor.authorST Communications
dc.date.accessioned2024-03-25T14:02:21Z
dc.date.available2024-03-25T14:02:21Z
dc.date.issued2023-10-02
dc.descriptionAmharic translation of DOI: 10.31730/osf.io/xq6jh
dc.description.abstractበደቡብ አፍሪካ የኤችአይቪ ካንሰር ማች ጥናት ከ15-24 ዓመት ያሉ ሰዎችን አካተናል፤ ከብሄራዊ የጤና ላብራቶሪ ሰርቪስ እና ከብሄራዊ ካንሰር ሬጅስትሪ ከኤችአይቪ ጋር በተያያዙ የላብራቶሪ ልኬቶች ሰፊ ስብስቦች ተገኝተዋል፡፡ በጣም ለተለመዱት የካንሰር አይነቶች የክስተት ምጥነቶችን አስልተናል፡፡ ወሲባዊ ግንኙነት፣ እድሜ፣ የቀን መቁጠሪያ አመትን እና የኮክስ ሞዴሎችን በመጠቀም የተሰላ የሲዲ4 የሴል ቁጥር እና የተስተካከሉ የአደጋ መጠኖች (የ.አ.መ) ከካንሰር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ገምግመናል፡፡
dc.identifier.urihttps://africarxiv.pubpub.org/pub/3pmu4xzw
dc.identifier.urihttps://africarxiv.ubuntunet.net/handle/1/1415
dc.identifier.urihttps://doi.org/10.60763/africarxiv/1356
dc.identifier.urihttps://doi.org/10.60763/africarxiv/1356
dc.identifier.urihttps://doi.org/10.60763/africarxiv/1356
dc.language.isoother
dc.subjectየኤችአይቪ ካንሰር ማች
dc.subjectላብራቶሪ ሰርቪስ
dc.subjectክስተት ምጥነቶች
dc.titleለካንሰር የመጋለጥ አደጋቸው ከፍተኛ የሆነ አነስተኛ የሲዲ4 ቁጥር እና ኤችአይቪ ያለበቻው የደቡብ አፍሪካ ወጣቶች

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
255a5047-06b5-402a-9390-45b82179ac69.pdf
Size:
57.56 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.72 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: